About Us
የመምሪያው ተልዕኮ፣ራዕይ፣ዓላማዎችና ዕሴቶች
ተልዕኮ
ለዘኑ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣በመተግበርና በማስፋት ዞናዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡
ራዕይ
“በ2030 በዞናችን ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር፣የማልማት፤የመፍጠር፣የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ ማየት”
እሴቶች
o በጎ ህሊናና ቅንልቦና፣
o የስራ ፍቅርና ትጋት፣
o ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ፣
o ለለውጥ በጋራ መስራት፤
o ውጤታችንም ሆነ ውድቀታችን የጋራችን ነው፤
o ችግርፈቺነት፤
o የማይረካ የመማር ጥማት፤
o ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት፣
o ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርና ቀጣይነት ያለው መሻሻል፣





