የኢኮቴ መሠረታ ልማት ዝርጋታና ኔትወርክ አስተዳደር ዳይሬ/ት
የኢኮቴ መሠረታ ልማት ዝርጋታና ኔትወርክ አስተዳደር ዳይሬ/ት ዋና ዋና ተግበር
ስታንዳርዱን ያሟላ የቪድዮ ኮንፍራንስ አገልግሎት መስጫ ማእከል ማቋቋም፤
ዞን ከወረዳ የቪዲዮ ኮንፍራንስ አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ፤
የኢኮቴ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ማዘጋጀት፤
በተቋማት ጨረታ ውድድር አሸናፊዎች የሚያቀርቡት የኢኮቴ መሳሪያዎችን ስፔስፊኬሽን ሰነድ
ግምገማ ማከናወን፤
የኢኮቴ መሣሪያዎች የሀርድዌር ጥገና ማድረግ፤
ለተቋማት የኔት ወርክ መሰረተ ልማትና ዲዛይን ሰነድ ማዘጋጀት፤:
የኢኮቴ መሳሪያዎችን አዲሶ ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ፤
በስታንዳርዱ መሰረት ጥገና፣ማሻሻያና ዝርጋታ የተደረገባቸው የኔት ወርክ መሰረተ ልማቶችን ማሳደግ፤
የኢኮቴ መሣሪያዎች የሶፍትዌር ጥገና ማድረግ፤
የኢኮቴ መሳሪያዎች የቴክኒካል ግምገማ፤ የእቃ ፍተሻና ርክክብ ማድረግ፤





