የሶፍትዌርና ድረ-ገጽ ልማት አስተዳደር ዳይሬ/ት
የሶፍትዌርና ድረ-ገጽ ልማት አስተዳደር ዳይሬ/ት ዋና ዋና ተግበራት
•የማህበረሰብ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነትን ማሳደግ፤
•ለመንግስት ተቋማት አገልግሎት ማዘመን የምረዳ ሲስተሞችን ማልማት፤
•ለተቋማት የህዝብ ግንኙነት የምሆን ዌብሳይቶችን ማልማት፤
•የሶፍትዌር ልማት ሲስተም ሪኳየርመንት ስፔሲፊኬሽን ሰነድ ማዘጋጀት፤





