Error message

  • Deprecated function: Using ${var} in strings is deprecated, use {$var} instead in include_once() (line 1065 of /data/var/www/vhosts/hzsitd.gov.et/httpdocs/includes/theme.inc).

የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ሥራ/ድጋ/ክት/አቅ/ግን/ዳይ/ት

የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ሥራ/ድጋ/ክት/አቅ/ግን/ዳይ/ት ዋና ዋና ተግበር
• የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ኢንዲስትሪዎችን በማልማት የዘርፉን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ማረጋገጥ
• የፈጠራ ባለቤቶችና ተመራማሪዎች የፈጠራ ስራዎቻቸውን የሚያስተዋውቁበት ሁኔታ ማመቻቸት፤
• የኢኖቬሽን፣ ቴክኖሎጂና የምርምር አቅም መገንባትና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ
• የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ምርምርና ስርፀት (R&D) አቅም ማጎልበት
• የምርምርና የፈጠራ ስራዎችን የአዕምሯዊ ንብረት ዕውቅናና ዕድሳት እንዲያገኙ ማድረግ=
• ግለሰቦችና ተቋማት የአዕምሯዊ ንብረት ዕውቅናና ዕድሳት እንዲያገኙ ማስተባበር፣
• በቅጂ፣ በንግድ ምልክት፣ በፓተንትና ተዛማች መብቶችና አገልግሎቶች ዙሪያ መረጃና ምክር አገልግሎት ግለሰቦችና ተቋማት እንዲያገኙ ማድረግ፤
• የሳይንስ፣ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ተቋማትን ማልማትና ማጎልበት
• የጨረራ መከላከልና የጥራትና ደረጃዎች ስራዎችን በማከናወን ህብረተሰቡን መከላከልና ደህንነቱን ማረጋገጥ